የጎንደርና የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አደረጉ

ከሰኞ ዕለት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ በዛሬው ዕለት በተለይ በጎንደር እና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲደረግ እንደነበር የዓይን እማኞች ተናግረዋል፡:በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ያለውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ ወደ ግቢው የዘለቁት የታጠቁ ወታደሮች፣ በተማሪዎች ላይ ድብደባ መፈጸማቸው ታውቋል:: ወታደሮቹ ወደ ግቢው መግባታቸውን ተከትሎ፣ ተማሪዎች በጩኸት ተቃውሞ ሲያሰሙ እንደነበር የገለጹት እማኞች፣ ወታደሮቹ ቁጥራቸው ያልታወቀ … Continue reading የጎንደርና የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አደረጉ